ende_tokiw

ende_tokiw Ethiopian videos
funny Ethiopia
smile Ethiopia
Ethiopian polotics
Ethiopian music
Ethiopian movie

07/12/2026

ይገምቱ

06/15/2026

ዩቲ ትችያለሽ

05/10/2026

በ አርሰናል live ላይ Ethiopian በcamera እይታ ውስጥ

04/18/2026

ምርጫዎ ስንት ቁጥር ነው

የታናሽ ጥያቄ ሁሉም የኔ ነዉየመይሆነዉን ልብስ አዉልቅልኝ ነዉሁሌ ለቅሶ ብቻየለሁም ምርጫየበታችነት ስሜትአሳጠዉ መዉጫሁሌ ለቅሶ ብቻ።ይዉሰደዉ እንዳልልአይሆነውም ካባዉየታናሽን ለቅሶበምን ምክ...
04/18/2026

የታናሽ ጥያቄ ሁሉም የኔ ነዉ
የመይሆነዉን ልብስ አዉልቅልኝ ነዉ

ሁሌ ለቅሶ ብቻ
የለሁም ምርጫ
የበታችነት ስሜት
አሳጠዉ መዉጫ
ሁሌ ለቅሶ ብቻ።

ይዉሰደዉ እንዳልል
አይሆነውም ካባዉ
የታናሽን ለቅሶ
በምን ምክር ላብቀዉ

ምን አገበኝ ብዬ
ትቼም እንዳልተኛ
የቤታችን ልጅ ነው
ይወድቃል ክፉኛ

አ.......ሁ
እር.....ርርርር

የትም አያደርስም ሽለላ ቀረርቶ
ወደ ፊት ይሻላል ከከነአን ወጥቶ

ዳስ ጣል ልመና
ሁል ለቅሶ ብቻ
ኸረ አንተ ሆዬ
ዉጣ ከጥላቻ
ዉጣ ከ ጥላቻ

ዉጣ ከጥላቻ
ዉጣ ከጥላቻ

ዉጣ ከጥላቻ
ዉጣ ከ ጥላቻ

ከሆነ አመሉህ ዳስ ጥሎ ማልቀስህ!
የሶፍትን ዋጋ መንግስት ይቀንስልህ!

04/16/2026

Teddy afro new music

Address

Columbus, OH

Telephone

+15707933226

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ende_tokiw posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share