የተፈጥሮ ሀብት

የተፈጥሮ ሀብት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የተፈጥሮ ሀብት, Cinema, saudi, Jeddah Islamic Port.

09/09/2025

Celebrating my 8th year on Facebook. Thank you for your continuing support. I could never have made it without you. 🙏🤗🎉

23/10/2022

“በቃ ድርድሩ እዛው መቀሌ ከ ትግራይ ህዝብ ከተወጣጡ ያገር ሽማግሌዎች ጋር ይደረግ እንጂ? 😜 ወያኔ ይህው እንዲህ ሆናለች 👇🏿 https://t.co/jbXVeoLqCb”

27/07/2022

በጦርነቱ 68 ተንቀሳቃሽ እና 11 ቋሚ ቅርሶች ላይ ጉዳት መድረሱን ባለሥልጣኑ አስታወቀ

በሰሜኑ ጦርነት ወቅት በ68 ተንቀሳቃሽ እና 11 ቋሚ ቅርሶች ላይ ጉዳት መድረሱን የኢትዮጵያ ቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን አስታወቀ።

በጦርነት የወደሙ ቅርሶች ወደነበሩበት ደረጃ እንዲመለሱ ለማስቻል አስፈላጊው ጥገና በጊዜው እንዲደረግላቸው ሕብረተሰቡ በየአካባቢው ለሚገኝ ጸጥታ አካል እና የቅርስ ጥበቃ ጽህፈት ቤት ጥቆማ በመስጠት የበኩሉን አስተዋጽኦ እንዲያበረክትም ባሥልጣኑ አሳስቧል።

የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ባለሥልጣኑ በአሸባሪው ሕወሓት የጠፉ እና የወደሙ ቅርሶች በጊዜው ጥገና እንዲደረግላቸው እና ተመልሰው ወደነበሩበት ይዞታ እንዲመለሱ ለማስቻል በተካሄደው የዳሰሳ ጥናት 68 ተንቀሳቃሽ እና 11 ቋሚ ቅርሶች ላይ ጉዳት መድረሱን ማረጋገጥ ተችሏል።

እንደ ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ ገለጻ ወረራ በተካሄዳበቸው ቦታዎችና ነጻ በወጡ አካባቢዎች በተንቀሳቃሽ እና ቋሚ ቅርሶች ላይ የደረሱ አደጋዎችን በመቀነስ የጠፉትን ለማስመለስ በጥናት ላይ የተመሰረተ የመለየት ስራ ተሰርቷል። ሰሜን ጎንደር እና ሰቆጣ አካባቢ በጸጥታ ምክንያት ያልተዳረሱ ቦታዎች በመሆናቸው አደጋ የደረሰባቸው የቅርሶች ቁጥር ሊጨምር እንደሚችልም ገልጸዋል።

ባለሥልጣኑ ለደረሱት ጉዳቶች መፍትሄ ለመስጠት ሁለት አቅጣጫዎችን አስቀምጦ እየሰራበት ይገኛል ያሉት ረዳት ፕሮፌሰር አበባው፤ ሙዚየም ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩ ፣ቤተ እምነቶች አብያተ ክርትያናት እና መዝጊዶች ጉዳት የደረሰባቸው ቅርሶች በጥቋሚነት ጥገና እስከሚደረግላቸው ድረስ ወዲያውኑ ፈጣን ጥገና ተደርጎላቸው ወደ አገልግሎት እንዲገቡ በሚያደርጉ ስራዎች ላይ ትኩረት በማድረግ እየተሰራበት ነው። አኮኖሚያዊና ማሕበራዊ ጠቀሜታው ለማረጋገጥ በሚያስችል መልኩ መልሶ ለመቋቋም 159ሺህ ዶላር ከዓለም ባንክ በቀረበሳ ጥያቄ መሰረት ተግባራዊ የማድረግ ስራዎች በቀጣይነት እንየተሰሩበት ሆኑን ገልጸዋል።

ከቅርስ ጋር የሚሰሩ የተዘረፉ ተቋማትን እንደገና የማጠናከር ስራዎች የባለሽልጣኑ ቀጣይ ስራ መሆኑን ጠቅሰሳ ከጉዳቱ አንጻር ለየትኛው ቅድሚያ ጥገናና እና ድጋፍ ሊደረግለት ይገባል የሚለው በጥናት ምላሽ ይሰጥበታል ብለዋል።

ተቋማቱ ከደረሰባቸው ጉዳት የተነሳ ከላሊበላ ጀምሮ የእለት ከእለት ስራቸውን ለመስራት የሚያዳግታቸው ደረጃ ላይ የደረሱ ቅርሶች እንዳሉም አያይዘው ገልጸዋል። ባለሥልጣኑ የጠፉትን ቅርሶች ለማስመለስ ከጉምሩክ እና ከፀጥታ አካላት ጋር እየሰራ መሆኑን አስታውሰው አንድ ቅርስ ከቦታው ተሰረቀ ማለት አንድ አካል መውሰዱን ስለሚያሳይ በሚቻል መንገድ ሁሉ በፖሊስ ትብብር እና ክትትል ተደርጎ የማስመለስ ስራው እንደሚቀጥል ገልጸዋል። ካልሆነ ግን ከሀገር እንዳይወጣ ለማድረግ ከጉሙሩክ ጋር አስፈላጊው ስራ እየተሰራበት ነው ብለዋል።

ከነበረው ጦርነት ጋር ተያይዞ አንዳንድ ቅርሶች እንደጠፉ የሚነገርበት ሁኔታ እንዳለ የጠቆሙት ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ፤ ነገር ግን የጠፋው ቅርስ ካታሎግና መለያ ቁጥር እስካለው ድረስ የትም ሀገር ይሂድ የኢትዮጵያ ንብረት በመሆኑ ሊታወቅ እንደሚችል ጠቅሰዋል። እንደ ረዳት ፕሮፌሰር አበባው ገለጻ፤ የቅርስ ዋጋ መገመት አይቻልም ፣ የወደሙ ቅርሶችን ለመጠገን የሚያስፈልገውን ወጪ ለመገመት ያልተዳሰሱ ቦታዎች ከተዳሰሱ በኋላ አስፈላጊው ጥናት ተካሂዶ በቁጥር ይገለጻል።

በአሁኑ ወቅት ለቅርሶች ልማት ትልቅ ትኩረት በተሰጠው መሰረት ባለሥልጣኑ አዳዲስ ቅርሶች በኢኮኖሚ ውስጥ እንዲገቡ ለማድረግ ከክልሎች ጋር ቅርሶችን የማልማት ስራዎች እየሰራ መሆኑን የጠቀሱት ረዳት ፕሮፌሰር አበባው፤ በጅማ ፣ሀረር፣ ድሬዳዋ ኦሮሚያ ክልል እና አማራ ክልል ከላሊበላ ጋር የሚሰሩ ዘርፈ ብዙ ስራዎችና በዕድቅ ደረጃ የተያዙ ስራዎችን ለአብነት አንስተዋል።

በጦርነት የተጎዱ ቅርሶች አካባቢ የሚኖር ሕብረተሰብ ክፍል ስለማንኛውም ቅርስ ያለውን መረጃ ሁሉ ለፖሊስ እና በአከባቢያቸው ለሚገኝ ቅርስ ጽህፈት ቤት በማቀበል በቅርስ ማዳን እና ማስመለስ ስራ የበኩሉን ኃላፊነት እንዲወጣ ኃላፊው ጥሪ አቅርበዋል።

(ኢፕድ)

እውነት አንተ ተወልደህ ባደክበት ከተማ ተወልጄ በማደጌ ትልቅነቴ መሆነን በመከራ ወቅት አወኩት አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ!!!!!
12/05/2022

እውነት አንተ ተወልደህ ባደክበት ከተማ ተወልጄ በማደጌ ትልቅነቴ መሆነን በመከራ ወቅት አወኩት አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ!!!!!

እውነት የተናገረ ሰው መከራ ይበዛበታል አላህ ካለህበት መከራ ያውጣህ!!
09/05/2022

እውነት የተናገረ ሰው መከራ ይበዛበታል አላህ ካለህበት መከራ ያውጣህ!!

የዚህ አህያ ሀውልት የት ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️
27/09/2021

የዚህ አህያ ሀውልት የት ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️

26/09/2021
26/09/2021

መንጌ አንተ በጣም ገራሚ ሰው ነህ

ጁንታው ወሎ መቀበሪያው ሆነ
29/08/2021

ጁንታው ወሎ መቀበሪያው ሆነ

04/08/2019

Address

Saudi
Jeddah Islamic Port
22230

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የተፈጥሮ ሀብት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category